ታህሳስ 13 2017 ዓም

ድርጅታችን አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከሚያተኩርባቸው የስራ ዘርፎች መካከል ከህብረተሰብ ክፍሎች፣ ተቋማት እና ትምህርት ቤቶች ጋር በቋሚነት ስለ ካንሰር በቂ የሆነ ግንዛቤ በማሰራጨት ካንሰረን አስቀድሞ ለመከላከል እና እራስን ለማወቅ መስራት ነው።

ሮትራክት ፍኖት (Rotract Club of Finot)አባሎች አብረውን ከሚሰሩ እና ከሚደግፉን የበጎፈቃድ አገልጋይ ሰብስቦች መካከል በዋነኚነት ይጠቀሳሉ። መስራቻችን ዶ/ር ፍሬሒወት ደርሶ እና ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳ ከጳውሎስ ሆስፒታል በመገኝት እህዱ ባደርግነው የግንዛቤ ማስጨበጫ አባሎቻቸው በቂ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖራቸው አድርገናል፣ ለሌሎች ያወቁትን እንድሚያሰራጩ አድርገናል። እንደነዚህ አይነት መድረኮች ሊበረታቱ ይገባል።
ዶ/ር ሙሉጌታ ጥሪያችንን አክብረህ በቂ ግንዛቤዎቻ ስለሰጠህን ከልብ እናመሰግናለን።
ስልክ 0948060406/0942418558
ከካንሰር ጋር በተያያዘ መረጃ 0988889805
ለበለጠ ዌብሳይታችንን www.abcfonline.org ይጎብኙ.

Spread the love

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *