ጥቅምት 17 በዕለተ እሁድ 2017 ዓም አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “የእግር ጉዞ ላይ ከብዙሀኑ አንዱ በመሆን አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽንን እየደገፉ አብረውን ያሳልፉ።
ቲሸርት ለመግዛት እና ለመመዝገብ ይሄንን ይጫኑ>>>https://shorturl.at/ZodRc
ቲ ሸርትዎን ሂልተን ሆቴል ያገኛሉ።
ለበለጠ (0948060406) ወይም ቴሌግራም @walkforthepinkhouse
Every step counts in the fight against cancer.


