Admin

Alemfre Pinkhouse Cancer Foundation, Gondar branch Feb 2, 2025

Among the various services provided by the Alemfere Pink House Cancer Foundation, one significant service is breast cancer awareness creation. As part of this effort, training sessions were organized for women leaders within the One-to-Five group (network) leaders in Maraki subcity ,Sheromeda Kebele,Gondar. These sessions aimed to equip them with knowledge about breast cancer, cervical […]

Alemfre Pinkhouse Cancer Foundation, Gondar branch Feb 2, 2025 Read More »

ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ

ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ እንደሚታዎቀው አሪፍፔይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከፋይናንስ ጋር የተያያዙ ሶፍትዌሮችን የሚያበለፅግ አና የፖስ ማሽኖችን እያቀረበ ያለ ድርጅት ነው። ድርጅታችን እንዴት በቀላሉ ካላቸው ደንበኞች እና ከግለሰቦች ጋር ድጋፎችን ለማግኘት አብረውን እደሚሰሩ እንዲሁም ተጨማሪ ጉዳዮች ላይም ወደፊት ለመስራት በመወያየት ፍሬያማ ቀንን አሳልፈናል። ስለመጣችሁ እና ድጋፍ ለማድረግ አብራችሁን እንደምትሰሩ

ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ Read More »

አቶ ታዬና ቤተሰባቸው ድርጅታችን እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ከአሜሪካ አትላንታ መጥተው ስለጎበኙና የህይወት ልምዳቸውን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን

አቶ ታዬና ቤተሰባቸው ድርጅታችን እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ከአሜሪካ አትላንታ መጥተው ስለጎበኙና የህይወት ልምዳቸውን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን. Jan 7, 2024 at 8:21 AM

አቶ ታዬና ቤተሰባቸው ድርጅታችን እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ከአሜሪካ አትላንታ መጥተው ስለጎበኙና የህይወት ልምዳቸውን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን Read More »

ኑ ቡና ጠጡ! – A Midday Celebration of Love and Togetherness

ኑ ቡና ጠጡ! – A Midday Celebration of Love and Togetherness This Saturday, from 12:00 PM to 2:00 PM, we invite you to a special gathering at the Alemfre Pinkhouse Cancer Foundation. Let’s come together to share love, connection, and support with our wonderful Pinkhouse Mothers and those who need it most. Your presence matters—this

ኑ ቡና ጠጡ! – A Midday Celebration of Love and Togetherness Read More »

ታህሳስ 13 2017 ዓም

ድርጅታችን አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከሚያተኩርባቸው የስራ ዘርፎች መካከል ከህብረተሰብ ክፍሎች፣ ተቋማት እና ትምህርት ቤቶች ጋር በቋሚነት ስለ ካንሰር በቂ የሆነ ግንዛቤ በማሰራጨት ካንሰረን አስቀድሞ ለመከላከል እና እራስን ለማወቅ መስራት ነው። ሮትራክት ፍኖት (Rotract Club of Finot)አባሎች አብረውን ከሚሰሩ እና ከሚደግፉን የበጎፈቃድ አገልጋይ ሰብስቦች መካከል በዋነኚነት ይጠቀሳሉ። መስራቻችን ዶ/ር ፍሬሒወት ደርሶ እና ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳ

ታህሳስ 13 2017 ዓም Read More »

ህዳር 03 2017 ዓ.ም

ከሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የመጡ 11 ኛ ክፍል ተማሪዎች (group 10) ገንዘብ በማሰባሰብ በአዲስ አበባዎ ፒንክህውስ ጎብኝተውናል። የሳንፎርድ ትምህርትቤት ተማሪዎች ከአሁን በፊትም በተለያዩ ጊዜያት ደግፈውናል አሁንም ከጎናችሁ ነን ብለውናል። በታካሚ እናቶቻችን ተመርቀዋል፣ እኛም ድጋፍ ስለምታደርጉልን ከልብ እናመሰግናለንለበለጠ መረጃ በ0948060406ከካንሰር ጋር በተያያዘ መረጃ 0988889805ዌብሳይታችንን www.abcfonline.org ይጎብኙ.

ህዳር 03 2017 ዓ.ም Read More »

አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የጡት እና የማህፀን በርጫፍ ካንሰር በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ የእግር ጉዞ  አከናወነ

አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የማህፀን በር ጫፍ እና የጡት  የካንሰር  የግንዛቤ ማስጨበጫ ብርታትሽ ብርታቴ በሚል መሪ ቃል የአምስት ኪሎሜትር የእግር ጉዞ  መነሻውን በመስቀል አደባባይ በማድረግ በቴድሮስ አደባባይ መጨረሻውን በጊዮን ሆቴል አርጓል በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ የጤና  ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመገኘት የግንዛቤ

አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የጡት እና የማህፀን በርጫፍ ካንሰር በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ የእግር ጉዞ  አከናወነ Read More »

አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “

ጥቅምት 17 በዕለተ እሁድ 2017 ዓም አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “የእግር ጉዞ ላይ ከብዙሀኑ አንዱ በመሆን አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽንን እየደገፉ አብረውን ያሳልፉ። ቲሸርት ለመግዛት እና ለመመዝገብ ይሄንን ይጫኑ>>>https://shorturl.at/ZodRc ቲ ሸርትዎን ሂልተን ሆቴል ያገኛሉ። ለበለጠ (0948060406) ወይም ቴሌግራም @walkforthepinkhouse Every step counts in the fight against cancer.

አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “ Read More »