Event

አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የጡት እና የማህፀን በርጫፍ ካንሰር በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ የእግር ጉዞ  አከናወነ

አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የማህፀን በር ጫፍ እና የጡት  የካንሰር  የግንዛቤ ማስጨበጫ ብርታትሽ ብርታቴ በሚል መሪ ቃል የአምስት ኪሎሜትር የእግር ጉዞ  መነሻውን በመስቀል አደባባይ በማድረግ በቴድሮስ አደባባይ መጨረሻውን በጊዮን ሆቴል አርጓል በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ የጤና  ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመገኘት የግንዛቤ […]

አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የጡት እና የማህፀን በርጫፍ ካንሰር በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ የእግር ጉዞ  አከናወነ Read More »

አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “

ጥቅምት 17 በዕለተ እሁድ 2017 ዓም አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “የእግር ጉዞ ላይ ከብዙሀኑ አንዱ በመሆን አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽንን እየደገፉ አብረውን ያሳልፉ። ቲሸርት ለመግዛት እና ለመመዝገብ ይሄንን ይጫኑ>>>https://shorturl.at/ZodRc ቲ ሸርትዎን ሂልተን ሆቴል ያገኛሉ። ለበለጠ (0948060406) ወይም ቴሌግራም @walkforthepinkhouse Every step counts in the fight against cancer.

አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “ Read More »

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወር

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወርን ምክኒያት በማድረግ አለምፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከየካ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያ ጋር በጋር በመሆን ያዘጋጀውን ነፃ የምርመራ ፕሮግራም በአዲስ አበባ በፒንክሀስ ሾላ ገበያ ከየካ ጤና ጣቢያ ጀርባ (ፒንክሀውስ) በመገኝት ምርመራ ያድርጉ። #pinkhouse #breastcancerawareness #cancerawareness www.abcfonline.org ቅድመ ምርመራ እና የካንሰር ግንዛቤ ህይወትን ያድናል! Early Detection and Awareness of Cancer Saves Lives!

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወር Read More »

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ **** (አዲስ አባ ህዳር 25/2016 ዓ.ም) ኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በክብር እንግድነት በተገኙበት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ። በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሯ ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ይህ የዓመታዊ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ ስለበሽታው ግ ንዛቤ ለመፍጠር፣ ተጨማሪ እርምጃዎችን ለመውሰድ

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ Read More »