ዶክተር አለማየሁ በቀለ እና ቤተሰቦቻቸው ለአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን የስድስት መቶ ሺ ብር(600.0000)፣ መድሃኒት እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

ዶክተር አለማየሁ በቀለ እና ቤተሰቦቻቸው ለአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን የስድስት መቶ ሺ ብር(600.0000)፣ መድሃኒት እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን በጎንደር እና በአዲስ አበባ በዶክተር ፍሬህይወት ደረሶ የተመሰረተ ግብረሰናይ ድርጅት ነው፣ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ በጡት እና በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ፤ በሌሎችም የካንሰር ታማሚዎች እና አሰታማሚዎችን የመጠሊያ ፤የምግብ ፤የግል ንፅህና መጠበቂያ ፤የትራንስፖርት አገልግሎት ከተለያዩ የሃገሪቷ ክፍል ለህክምና የሚመጡ በጥቁር አንበሳ አስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ ለሚገኙ ወገኖቻችን አገልግሎቱን እየሰጠ የሚገኝ ግብረሰናይ ድርጅት ነው።

የዶክተር አለማየሁ በቀለ እና ቤተሰቦች በማዕከሉ በመገኘት የእናታችንን በጎ ስራ በእኛ በልጆቿ

እናስቀጥላለን በማለት ነው ወደ ማዕከሉ የመጣነው። ከአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ጋር በመሆን ድጋፋቸውን እደሚያስቀጥሉ ተናግረው ማዕከሉንም በቋሚነት ባሉበት ሃገር ሆነው ድጋፍ እደሚያደርጉ ቃል በመግባት በማዕከሉ የእናታቸውን ፎቶ በአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን አዳራሽ ከአለም ፀሃይ ደርሶ ፎቶ ጎን በመታሰቢያነት አዲቀመጥ አድርገዋል፡ የአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን የበጎ ፈቃድ አባሳደር አቶ እስክድር ላቀው ለተደረገው ድጋፍ አመስግነዋል ፡፡

የአለም ፍሬ ፒነከ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽንን ለመደገፍ ከዚ በታች ባለው አድራሻ ያገኙናል

የበጎ ፈቃድ የድጋፍ አባል ለመሆን በዚ አደራሻ ይደውሉ +251942418558 ወይም +25194060406 USA 67822961523

Spread the love

1 thought on “ዶክተር አለማየሁ በቀለ እና ቤተሰቦቻቸው ለአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን የስድስት መቶ ሺ ብር(600.0000)፣ መድሃኒት እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *