Richmond Virginia walk on October 11, 2025
Annual cancer awareness walk for Pinkhouse Registration and warm-up start at 10:00 am. Place: Three Lakes Park – Shelter1400 Sausiluta Dr. Richmond, VA 23227 T-shirt on sales for 20$ only
Annual cancer awareness walk for Pinkhouse Registration and warm-up start at 10:00 am. Place: Three Lakes Park – Shelter1400 Sausiluta Dr. Richmond, VA 23227 T-shirt on sales for 20$ only
Walk in Philadelphia October 4th, 2025 Annual cancer awareness walk for Pinkhouse Registration and warm-up start at 8:00 am. Place: John Heinz Wildlife Refuge Park at Tinicum T-shirt on sales for 20$ only
አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የማህፀን በር ጫፍ እና የጡት የካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ ብርታትሽ ብርታቴ በሚል መሪ ቃል የአምስት ኪሎሜትር የእግር ጉዞ መነሻውን በመስቀል አደባባይ በማድረግ በቴድሮስ አደባባይ መጨረሻውን በጊዮን ሆቴል አርጓል በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመገኘት የግንዛቤ
አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን ለአራተኛ ጊዜ የጡት እና የማህፀን በርጫፍ ካንሰር በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ የእግር ጉዞ አከናወነ Read More »
ጥቅምት 17 በዕለተ እሁድ 2017 ዓም አራተኛው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ “ብርታትሽ ብርታቴ “የእግር ጉዞ ላይ ከብዙሀኑ አንዱ በመሆን አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽንን እየደገፉ አብረውን ያሳልፉ። ቲሸርት ለመግዛት እና ለመመዝገብ ይሄንን ይጫኑ>>>https://shorturl.at/ZodRc ቲ ሸርትዎን ሂልተን ሆቴል ያገኛሉ። ለበለጠ (0948060406) ወይም ቴሌግራም @walkforthepinkhouse Every step counts in the fight against cancer.
We are incredibly grateful for your willingness to share your time, energy, and talents. Your support of the Alemfre Pinkhouse Cancer Foundation enables us to continue our mission. Dear youth, please know we could not achieve this without your hard work. We are forever thankful for your dedication to this cause. Thank you!
APCF support team Elsa and Lydya in Nashville TN
APCF support team Elsa and Lydya in Nashville TN Read More »
Location: Clarkston Community Center 3701 College Ave, Clarkston, GA 30021 Date: Sunday, September 22nd, 2024 starting at 2PM ticket Price $20 only. T-shirts are on sale for $20.00 For more information call (770) 328-4341
The 13th Annual Awareness Conference & Fund Raising Read More »
APC Foundation serving coffee for fundraising at the ESFNA event July, 2024 Atlanta GA
APC Foundation serving coffee for fundraising at the ESFNA event Read More »
አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወርን ምክኒያት በማድረግ አለምፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከየካ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያ ጋር በጋር በመሆን ያዘጋጀውን ነፃ የምርመራ ፕሮግራም በአዲስ አበባ በፒንክሀስ ሾላ ገበያ ከየካ ጤና ጣቢያ ጀርባ (ፒንክሀውስ) በመገኝት ምርመራ ያድርጉ። #pinkhouse #breastcancerawareness #cancerawareness www.abcfonline.org ቅድመ ምርመራ እና የካንሰር ግንዛቤ ህይወትን ያድናል! Early Detection and Awareness of Cancer Saves Lives!
የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ **** (አዲስ አባ ህዳር 25/2016 ዓ.ም) ኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በክብር እንግድነት በተገኙበት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ። በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሯ ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ይህ የዓመታዊ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ ስለበሽታው ግ ንዛቤ ለመፍጠር፣ ተጨማሪ እርምጃዎችን ለመውሰድ
AlemFre PinkHouse Cancer Foundation (APCF) is a nonprofit organization dedicated to helping Ethiopian women abroad and at home, who are burdened with financial need to access screening, diagnosis, and treatment for breast cancer.