The 1st Breast Cancer Awareness Walk in ETHIOPIA!!
የጥቅምት ወር የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን አስመልክቶ አለምፀሀይ የጡት ካንሰር ፋውንዴሽን (ኤቢሲኤፍ) ከቀድሞ የሊሴ ገ/ማርያም ተማሪዎች ጋር እንዲሁም ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመሆን የተዘጋጀው የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ የ 5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ ተካሂዷል፡፡ በእለቱም ወ/ሮ ሂወት ሰለሞን ጤና ሚኒስቴርን ወክለው ድጋፋቸውንና የግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። በውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለመርዳት የተቋቋመው አለምፀሀይ […]
The 1st Breast Cancer Awareness Walk in ETHIOPIA!! Read More »















