በ2015 ከተለያዩ ተቋማት፣ ት/ቤቶች እንዲሁም በቡድን ሆነው በመምጣት ታካሚዎቻችን በመጎብኝት የተለያዩ ቁሳቁሶች እና ድጋፎች አድርገውልናል። ከነዚህም ውስጥ በጥቂ
- I care የሊሴ ልጆች የቀድሞ ተማሪዎች
- በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ክፍል አስተባባሪነት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ኤጀንሲ አዲስ አበባ
- ከየኔታ ት/ቤት ከአዲስ አበባ
- ከብሪቲሽ ኢንተርናሽናል ት/ቤት አዲስ አበባ
- ከመካነ እየሱስ የፍቅር ቡድን አባላት አዲስ አበባ እና
- ጎንደር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በጎንደር ፒንክ ሀውስ