ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ

ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ

እንደሚታዎቀው አሪፍፔይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከፋይናንስ ጋር የተያያዙ ሶፍትዌሮችን የሚያበለፅግ አና የፖስ ማሽኖችን እያቀረበ ያለ ድርጅት ነው። ድርጅታችን እንዴት በቀላሉ ካላቸው ደንበኞች እና ከግለሰቦች ጋር ድጋፎችን ለማግኘት አብረውን እደሚሰሩ እንዲሁም ተጨማሪ ጉዳዮች ላይም ወደፊት ለመስራት በመወያየት ፍሬያማ ቀንን አሳልፈናል።

ስለመጣችሁ እና ድጋፍ ለማድረግ አብራችሁን እንደምትሰሩ ፍላጎት ስላሳያችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ስልክ 0948060406/0942418558
ከካንሰር ጋር በተያያዘ መረጃ 0988889805
ለበለጠ ዌብሳይታችንን www.abcfonline.org ይጎብኙ.

Spread the love

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *