Admin

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ **** (አዲስ አባ ህዳር 25/2016 ዓ.ም) ኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በክብር እንግድነት በተገኙበት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ። በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሯ ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ይህ የዓመታዊ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ ስለበሽታው ግ ንዛቤ ለመፍጠር፣ ተጨማሪ እርምጃዎችን ለመውሰድ […]

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ Read More »

The 1st Breast Cancer Awareness Walk in ETHIOPIA!!

የጥቅምት ወር የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን አስመልክቶ አለምፀሀይ የጡት ካንሰር ፋውንዴሽን (ኤቢሲኤፍ) ከቀድሞ የሊሴ ገ/ማርያም ተማሪዎች ጋር እንዲሁም ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመሆን የተዘጋጀው የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ የ 5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ ተካሂዷል፡፡ በእለቱም ወ/ሮ ሂወት ሰለሞን ጤና ሚኒስቴርን ወክለው ድጋፋቸውንና የግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። በውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለመርዳት የተቋቋመው አለምፀሀይ

The 1st Breast Cancer Awareness Walk in ETHIOPIA!! Read More »