Admin

በጋራ አለምፍሬ ፒንክሀውሰ ካንሰር ፋውንዴሽንን በመደገፍ የእናቶች እና የእህቶቻችን ስቃይ እንታደግ

በጋራ አለምፍሬ ፒንክሀውሰ ካንሰር ፋውንዴሽንን በመደገፍ የእናቶች እና የእህቶቻችን ስቃይ እንታደግ። . ድጋፍ ለማድረግ: ንግድ ባንክ 1000464499591 በቴሌ ብር መተግበሪያ አቢሲኒያ ባንክ፡ 18294001 ቡና ባንክ፡4489527000284 ቅድመ ምርመራ እና የካንሰር ግንዛቤ ህይዎትን ያድናል Early detection and awareness of cancer save lives! cancerawarness #pinkhouse www.abcfonline.org 👉 Facebook (https://www.facebook.com/ABCPinkHouse) 👉 Twitter(X) (https://twitter.com/APCFPinkHouse) 👉 Instagram (https://www.instagram.com/abcpinkhouse/?hl=en)

በጋራ አለምፍሬ ፒንክሀውሰ ካንሰር ፋውንዴሽንን በመደገፍ የእናቶች እና የእህቶቻችን ስቃይ እንታደግ Read More »

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወር

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወርን ምክኒያት በማድረግ አለምፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከየካ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያ ጋር በጋር በመሆን ያዘጋጀውን ነፃ የምርመራ ፕሮግራም በአዲስ አበባ በፒንክሀስ ሾላ ገበያ ከየካ ጤና ጣቢያ ጀርባ (ፒንክሀውስ) በመገኝት ምርመራ ያድርጉ። #pinkhouse #breastcancerawareness #cancerawareness www.abcfonline.org ቅድመ ምርመራ እና የካንሰር ግንዛቤ ህይወትን ያድናል! Early Detection and Awareness of Cancer Saves Lives!

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወር Read More »