ታህሳስ 13 2017 ዓም
ድርጅታችን አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከሚያተኩርባቸው የስራ ዘርፎች መካከል ከህብረተሰብ ክፍሎች፣ ተቋማት እና ትምህርት ቤቶች ጋር በቋሚነት ስለ ካንሰር በቂ የሆነ ግንዛቤ በማሰራጨት ካንሰረን አስቀድሞ ለመከላከል እና እራስን ለማወቅ መስራት ነው። ሮትራክት ፍኖት (Rotract Club of Finot)አባሎች አብረውን ከሚሰሩ እና ከሚደግፉን የበጎፈቃድ አገልጋይ ሰብስቦች መካከል በዋነኚነት ይጠቀሳሉ። መስራቻችን ዶ/ር ፍሬሒወት ደርሶ እና ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳ […]














