ለካንሰር ታማሚዎች የድጋፍ ጥሪ ቀረበ
ለካንሰር ታማሚዎች የድጋፍ ጥሪ ቀረበ************* (ኢፕድ) የዓለምፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ህብረተሰቡ ለካንሰር ታማሚያን የሚውል ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበ። የፋውንዴሽኑ መስራችና የቦርድ አባል ወይዘሮ ፀዳለፅጌ አላዩ እንደገለፁት፤ ፋውንዴሽኑ ለ13 ዓመታት በካንሰር ህመም ላይ ቅድመ መከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ከመስጠት ጀምሮ ለካንሰር ታካሚዎች የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም በአዲስ አበባ እና በጎንደር ከተማ ከስምንት ሺህ በላይ የካንስር […]