ካንሰርን በመጀመሪያ ደረጃ በሚባለው የስርጭት ሂደት ላይ እያለ ወደ ህክምና በመሄድ መከላከል እንችላለን
ካንሰርን በመጀመሪያ ደረጃ በሚባለው የስርጭት ሂደት ላይ እያለ ወደ ህክምና በመሄድ መከላከል እንችላለን እንዲሁም የ ካንሰር ስሜቶች ናቸው ብለን ካሰብን ቶሎ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ እና ክትትላችን ባለማቆም፣ ቀድመን ከባለሙያ ግንዛቤ በመውሰድ ቅድመ መከላከል በማድረግ ካንሰርን በቀላሉ ማሸነፍ እንችላለን ። እኛም በተለያዩ ተቋማት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን እየሰጠን እንገኛለን። አዲስ አበባ በሚገኙ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ […]
ካንሰርን በመጀመሪያ ደረጃ በሚባለው የስርጭት ሂደት ላይ እያለ ወደ ህክምና በመሄድ መከላከል እንችላለን Read More »









