የቅዳሜ ቆይታችን እና ጎብኚዎቻችን፡ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም
ዛሬ እንደተለመደው ከታካሚዎቻችን ጋር እና ከአዳዲስ ጠያቂዎቻችን ጋር ጥሩ ጊዜን አሳልፈናል። ከጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት እና በበጎፍቃድ ኬብሮን ደረጀ አማካኚነት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ተማሪዎች የተለያዩ አስቤዛዎችን ይዘው በመምጣት ታካሚዎቻችን ጠይቀዋል። ታካሚዎቻችን በመንፈስ ጠንካራ በመሆን ክትትላቸውን ባለማቋረጥ ሙሉ በሙሉ ጤናም መሆን እንደሚችሉ የድርጅቱ አምባሳደር አቶ እስክንድር ላቀው ንግግር አድርገዋል። ዘወትር ቅዳሜ በምናደርገው ፕሮግራማችን […]