ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ
ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ እንደሚታዎቀው አሪፍፔይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከፋይናንስ ጋር የተያያዙ ሶፍትዌሮችን የሚያበለፅግ አና የፖስ ማሽኖችን እያቀረበ ያለ ድርጅት ነው። ድርጅታችን እንዴት በቀላሉ ካላቸው ደንበኞች እና ከግለሰቦች ጋር ድጋፎችን ለማግኘት አብረውን እደሚሰሩ እንዲሁም ተጨማሪ ጉዳዮች ላይም ወደፊት ለመስራት በመወያየት ፍሬያማ ቀንን አሳልፈናል። ስለመጣችሁ እና ድጋፍ ለማድረግ አብራችሁን እንደምትሰሩ […]
ከ Arif Pay የተወጣጡ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ Read More »











