Admin

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወር

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወርን ምክኒያት በማድረግ አለምፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከየካ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያ ጋር በጋር በመሆን ያዘጋጀውን ነፃ የምርመራ ፕሮግራም በአዲስ አበባ በፒንክሀስ ሾላ ገበያ ከየካ ጤና ጣቢያ ጀርባ (ፒንክሀውስ) በመገኝት ምርመራ ያድርጉ። #pinkhouse #breastcancerawareness #cancerawareness www.abcfonline.org ቅድመ ምርመራ እና የካንሰር ግንዛቤ ህይወትን ያድናል! Early Detection and Awareness of Cancer Saves Lives!

አመታዊ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ወር Read More »

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ **** (አዲስ አባ ህዳር 25/2016 ዓ.ም) ኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በክብር እንግድነት በተገኙበት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ። በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሯ ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ይህ የዓመታዊ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ ስለበሽታው ግ ንዛቤ ለመፍጠር፣ ተጨማሪ እርምጃዎችን ለመውሰድ

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ኮንፈረንስ መርሀ ግብ ተካሄደ Read More »