Admin

Press Release-ABC Foundation

One month ago, Alemtsehay Breast Cancer(ABC) Foundation collaborated with  FIND, the global alliance for diagnostics through KILELE Health, Nairobi, Kenya. Through this collaboration, we conducted a focus group discussion to understand communities’ perceptions of cervical cancer and the acceptability of the new screening strategy using self-sampled HPV-DNA testing at the community level. Such kind of

Press Release-ABC Foundation Read More »

የቅዳሜ ቆይታችን እና ጎብኚዎቻችን፡ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም

ዛሬ እንደተለመደው ከታካሚዎቻችን ጋር እና ከአዳዲስ ጠያቂዎቻችን ጋር ጥሩ ጊዜን አሳልፈናል። ከጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት እና በበጎፍቃድ ኬብሮን ደረጀ አማካኚነት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ተማሪዎች የተለያዩ አስቤዛዎችን ይዘው በመምጣት ታካሚዎቻችን ጠይቀዋል። ታካሚዎቻችን በመንፈስ ጠንካራ በመሆን ክትትላቸውን ባለማቋረጥ ሙሉ በሙሉ ጤናም መሆን እንደሚችሉ የድርጅቱ አምባሳደር አቶ እስክንድር ላቀው ንግግር አድርገዋል። ዘወትር ቅዳሜ በምናደርገው ፕሮግራማችን

የቅዳሜ ቆይታችን እና ጎብኚዎቻችን፡ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም Read More »

ዶክተር አለማየሁ በቀለ እና ቤተሰቦቻቸው ለአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን የስድስት መቶ ሺ ብር(600.0000)፣ መድሃኒት እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

ዶክተር አለማየሁ በቀለ እና ቤተሰቦቻቸው ለአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን የስድስት መቶ ሺ ብር(600.0000)፣ መድሃኒት እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን በጎንደር እና በአዲስ አበባ በዶክተር ፍሬህይወት ደረሶ የተመሰረተ ግብረሰናይ ድርጅት ነው፣ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ በጡት እና በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ፤ በሌሎችም የካንሰር ታማሚዎች እና አሰታማሚዎችን የመጠሊያ ፤የምግብ

ዶክተር አለማየሁ በቀለ እና ቤተሰቦቻቸው ለአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን የስድስት መቶ ሺ ብር(600.0000)፣ መድሃኒት እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። Read More »

ከአሜሪካ የመጡ እና የኢትዮጵያ ኗሪ የሆኑ ቤተሰቦች አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ

ከአሜሪካ የመጡ እና የኢትዮጵያ ኗሪ የሆኑ ቤተሰቦች አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ፡፡ አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን በጎንደር እና በአዲስ አበባ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ በጡት እና በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና በሌሎችም የካንሰር ታማሚዎች እና አሰታማሚዎችን የመጠሊያ ፤የምግብ ፤የግል ንፅህና መጠበቂያ ፤የትራንስፖርት አገልግሎት ከተለያዩ የሃገሪቷ ክፍል የሚመጡ እና በጥቁር አንበሳ

ከአሜሪካ የመጡ እና የኢትዮጵያ ኗሪ የሆኑ ቤተሰቦች አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ Read More »

Pink House Visitors የሆስፒስ ኢትዮዽያ አባላት አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽንን ጎበኙ

ከሆስፒስ ኢትዮዽያ የመጡ እግዶች የአለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽንን የስራ እንቅስቃሴ ለማየት በማእከሉ በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል የማእከሉ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር አቶ እስክንድር ላቀው ለጎብኚዎቹ ሲያስረዱ ማእከሉ በጎንደር እና በአዲስ አበባ ስራውን እየሰራ እደሚገኝና በቀጣይ በባህርዳር ፤በጂማ ፤በሃረር ቢሮ ለመክፈት በጥናት ለይ እደሆነ አስረድተው አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽን በአራት አመት ውስጥ በጎንደር እና

Pink House Visitors የሆስፒስ ኢትዮዽያ አባላት አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽንን ጎበኙ Read More »

ካንሰርን በመጀመሪያ ደረጃ በሚባለው የስርጭት ሂደት ላይ እያለ ወደ ህክምና በመሄድ መከላከል እንችላለን

ካንሰርን በመጀመሪያ ደረጃ በሚባለው የስርጭት ሂደት ላይ እያለ ወደ ህክምና በመሄድ መከላከል እንችላለን እንዲሁም የ ካንሰር ስሜቶች ናቸው ብለን ካሰብን ቶሎ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ እና ክትትላችን ባለማቆም፣ ቀድመን ከባለሙያ ግንዛቤ በመውሰድ ቅድመ መከላከል በማድረግ ካንሰርን በቀላሉ ማሸነፍ እንችላለን ። እኛም በተለያዩ ተቋማት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን እየሰጠን እንገኛለን። አዲስ አበባ በሚገኙ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ

ካንሰርን በመጀመሪያ ደረጃ በሚባለው የስርጭት ሂደት ላይ እያለ ወደ ህክምና በመሄድ መከላከል እንችላለን Read More »